ዋና ገጽ ስለ ኢስላም ይወቁ የኡምራ ስራዎች (አማርኛ)
የኡምራ ስራዎች

የኡምራ ስራዎች (አማርኛ)

Read Book
መመልከት ይዘቱ በዓረብኛ

የኡምራ ስራዎች (አማርኛ)

ቋንቋ: አማርኛ
ማዘጋጀት: መሐመድ ቢን ሳልህ አል ኡሰይምን
በአጭሩ ማሳወቅ:
በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::